Embelem of Federal Democratic Republic of Ethiopia Official Portal of Ministry of Finance and Economic Development  
Home Home Citizens Citizens Government Government Business Business Donors Donors Decrease font Increase font

 ተጠሪ መስሪያ ቤቶች

 የዕውነታ መግለጫዎች


የ5 ዓመቱ የልማት ዕቅድ ዋና ዋና ግቦች (Targeted) እና የመጀመሪያዎቹ ሁለት ዓመታት የአፈጻጸም ውጤቶች
   

ዘርፍ/ግብ ወይም አመልካች

በ1997 መጨረሻ የተደረሰበት (Base line)

የልማት ዕቅዱ አፈጻጸም

የ5 ዓመቱ የልማት ዕቅድ ግብ (2002 መጨረሻ)

 

 

 

አጠቃላይ ኢኮኖሚ

 

 

 

 

ጠቅላላ የአገር ውስጥ ምርት (GDFP) ዕድገት

12.6

11.6

11.4

ቢያንስ 7  በመቶ /አማካይ ዓመታዊ ዕድገት/

ጠቅላላ የአገር ውስጥ ኢንቨስትመንት ከጠቅላላ የአገር ውስጥ ምርት የሚኖረው ድርሻ /በመቶኛ/

23.0

24.2

25

26.1

የኑሮ ደህንነት ሁኔታ

 

 

 

 

ከአጠቃላይ ድህንነት መስመር በታች የሚኖረው ሕዝብ ብዛት /በመቶኛ/

38.7

36.6

34.6

29

ከምግብ የድህንነት መስመር በታች የሚኖረው ሕዝብ ብዛት (በመቶኛ)

37.8

35.6

33.5

28

ግብርና

 

 

 

 

የግብርና ተጨማሪ እሴት ዕድገት / በመቶኛ/

13.5

10.9

9.4

6.2 /ዓመታዊ አማካይ/

ኢንዱስትሪ

 

 

 

 

የኢንዱስትሪ ተጨማሪ እሴት ዕድገት /በመቶኛ/

9.4    

10.9

11.0

11.5 /ዓመታዊ አማካይ ዕድገት/

ትምህርት

 

 

 

 

የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ሽፋን /ከ1-8/ /GER/

79.8

91.3

91.6

100

የአንደኛ ደረጃ ትምህርት የማጠናቀቅ መጣኔ /በመቶኛ/

34

41.7

42.9

63

በመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ሴቶች ለወንዶች ያላቸው ጥምርታ (ከ1-4 ክፍል)

0.87

0.89

0.93

0.97

የተማሪ እና መጻሕፍት ጥምርታ በአንደኛ ደረጃ ት/ቤት

2፡1

1.5፡1

1.25፡1

1፡1

ደተማሪ እና ክፍል ጥምርታ (ከ5-8)

1፡69

1፡70

1፡64

1፡50

የ1ኛ ክፍል የማቋረጥ መጣኔ (በመቶኛ)

22.4

20.6

21.8

6.3

ጤና

 

 

 

 

የጤና አገልግሎት ሽፋን በመቶኛ

30

72

89

100

በየቤታቸው ሁለት የወባ መከላከያ አጐበር የሚጠቀሙ በወባማ ቀበሌ የሚኖሩ የቤተሰብ አስተዳዳሪዎች በመቶኛ

1

43

91

100

የዲ.ፒ.ቲ. 3 ክትባት ሽፋን በመቶኛ

70

79

73

80

የሕፃናት ሞት ምጣኔ /ከ100.00 ሕንናት/

123/1000

123/1000

106/1000

45/1000

የእናቴች ሞት ምጣኔ /ከ100.00 እናቶች/

871/100.000

673/100.000

?

600/100000

የወሊድ መቆጣጠሪያ ተጠቃሚዎች ምጣኔ /በመቶኛ/

15

36

33

80

በሰለጠነ የጤና ባለሙያ የታገዙ ወላዶች ምጣኔ /በመቶኛ/

9

16

16

32

ውሃ

 

 

 

 

በአገር አቀፍ ደረጃ የንፁሕ ውሃ ሽፋን

35

47.3

52.5

80

መንገድ

 

 

 

 

የመንገድ ደንሲቲ /ኪ.ሜ./1000ካ.ሜ./

33.6

35.9

38.6

54.1

በጥሩ ሁኔታ ላይ የሚገኝ መንገድ መጣኔ /በመቶኛ/

64

69

71

84

ክረምት ከበጋ መንገድ ላይ ለመድረስ የሚወስደው ጊዜ /በሰአት/

5.7

5.3

4.5

3.6

መብራት /ኤሊክትሪክ/

 

 

 

 

የመብራት አገለግሎት ሽፋን /በመቶኛ/

16

17

22

50

የመብራት አገልግሎት ተጠቃሚ ከተሞች /በቁጥር/

648

900

758

6000

ቴሌኮሙኒኬሽን

 

 

 

 

የቴሌፎን አገለግሎት ሽፋን በ5ኪ.ሜ.ክልል በመቶኛ

13

44

49.3

100

የቴሌፎን አገልግሎት የሚያገኙ ቀበሌዎች /በቁጥር/

3000

4706

2689

15000

የሞባይል ተጠቃሚዎች ደንሲቲ /በመቶኛ/

0.56

 

 

 

የመደበኛ ስልክ ተጠቃሚዎች ደንሲቲ /በመቶኛ/

0.85

2.14

2.68.

3.87

የመደበኛ ስልክ ተጠቃሚዎች /በማሊዮን/

0.62

0725

0.891

3.23

የሞባይል ስልክ ተጠቃሚዎች /በሚሊዮን/

0.411

0.867

1.21

6761

የኢንቴርኔት አገልግሎት ተጠቃሚዎች በቁጥር

17,375

25738

31400

193,100