Embelem of Federal Democratic Republic of Ethiopia Official Portal of Ministry of Finance and Economic Development  
Home Home Citizens Citizens Government Government Business Business Donors Donors Decrease font Increase font

 ተጠሪ መስሪያ ቤቶች

 የደንበኞች ቻርተር

ራዕይ

የሚኒሰቴር መስሪያ ቤቱን አገልግሎቶችንና መረጃዎችን ለማቀበል ድልድይ በመሆን በተጠቃሚዎች ቀዳሚ የሆነ ምርጫ መሆን፡፡

  • ሁሉንም የሚኒስቴር /ቤቱን አገልግሎቶች በአንድ መስኮት አገልግሎት እንዲያገኙ ማስቻል፡፡
  • መንግስት ያቀደውን 5 ዓመቱን የእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ እንዲሳካ ለማስቻል የመረጃ ቅብብሎሹን ማፋጠን፡፡

ተግባር 

  • በቀን 24 ሰዓት በሳምንት ሰባት ቀናት አገልግሎት ማግኘት ማስቻል
  • በውይይት መድረኮችና ብሎጎች/ጡመሮች በመጠቀም ዜጎች፣ የንግዱ ማህበረሰብና ሌሎች ተጠቃሚዎች የሚኒስቴር /ቤቱ ጉዳዮችና ፖሊሲዎች ላይ ንቁ ተሳትፎ እንዲያደርጉ ማስቻል፡፡

ዋና ዋና ተጠቃሚዎቻችን

  • ማንኛውም ኢትየጵያዊ ዜጋና ነዋሪ
  • የንግዱ ማህበረሰብ
  • መንግስታዊ አካላትና ሠራተኞች
  • ለጋሾችና አጋሮች

የደንበኞች ቅሬታዎች ማስተናገድ

ሚኒስቴር መ/ቤታችን የመረጃ ቅብብልን ለማቃለል በየቀኑ እየተጋ ይገኛል እዚህ የመረጃ ፖርታል ላይ ያቀረበው መረጃ መቶ በመቶ ትክክለኛና ወቅታዊ ነው ብለን ማረጋገጥ አንችልም፡፡ በእዚህ ፖርታል ላይ ወቅታዊ ያልሆነ  ወይንም የተለወጠ አልያም የተሳሳተ መረጃ ካገኙ ከዚህ በታች በተሰጠው አድራሻ እንዲያሳውቁን በትህትና እንጠይቃለን፡፡

·         በስልክ፡ +251-11-155-2400

·         በዓለም አቀፍ የመረጃ መረብ፡ www.mofed.gov.et በመጎብኘት የግብረ-መልስ ቅፅ በመሙላት ሊያገኙን ይችላሉ፡፡