Embelem of Federal Democratic Republic of Ethiopia Official Portal of Ministry of Finance and Economic Development  
Home Home Citizens Citizens Government Government Business Business Donors Donors Decrease font Increase font

 ተጠሪ መስሪያ ቤቶች

 የኢትዮጵያ ካርታ ሥራ ኤጀንሲ

 

የኢትዮጵያ ካርታ ሥራዎች ኤጀንሲ በመጀመሪያ 1946 . እንደ አንድ ክፍል ተዋቅሮ  በወቅቱ ለትምህርት ሚኒስቴር መስሪያ ቤት በተለያየ ደረጃ ለትምህርት መርጃ የሚያስፈልጉ ካርታዎችን ሲያዘጋጅ ቆይቷል፡፡ ከዛም በመቀጠል በብሄራዊ ደረጃ ያለው የካርታ ስራ ፍላጎት እየጨመረ በመምጣቱ የድርጅቱን አወቃቀር መቀየር አስፈላጊ ሆንዋል፡ በዚሁም መሰረት ድርጅቱ የካርታና ስነ-ምድር ኢኒስቲቲዩት በመባል ሲጠራ ቆይቷል፡፡ በመጨረሻም በአዋጅ ቁጥር 193/1972  ተቋቁሞ አሁን ያለውን አደረጃጀት ይዟል፡፡