የኢትዮጵያ ግዥ ኤጀንሲ በሀገሪቱ ግልፅነትና የሙያ ስነ-ምግባርን የተላበሰ የመንግስት ግዥ አፈፃፀምን ለማስፈን አዲስ የመንግስት ግዥ አዋጅ እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር በ2005 ዓ.ም. አውጥቷል፡፡ ከዚህም በተዛማጅ የተሻሻለ የግዥ መመሪያ እንዲዘጋጅ አድርጓል፡፡ የኤጀንሲው ቅድሚያ ትኩረትም በፌደራል እና በክልል ደረጃ በሚገኙ የመንግስት መዋቅሮች የወጣውን የመንግስት ግዥ መመሪያ አዋጅ ማስፈፀም፤ በዘርፉ የሠው ኃይል ልማት ማስፋፋት፤ እና ወጥ የሆነ የመንግስት ግዥ አፈፃፀም ማስፈን እና ማጠናከር ናቸው፡፡
ድህረ ገፅ www.ppa.gov.et