Embelem of Federal Democratic Republic of Ethiopia Official Portal of Ministry of Finance and Economic Development  
Home Home Citizens Citizens Government Government Business Business Donors Donors Decrease font Increase font
Unable to display this Web Part. To troubleshoot the problem, open this Web page in a Windows SharePoint Services-compatible HTML editor such as Microsoft Office SharePoint Designer. If the problem persists, contact your Web server administrator.

 ተጠሪ መስሪያ ቤቶች

 የግለኝነት መብት ፖሊሲ

  ጥረታችን/ኃላፊነታችን

የፌዴራል ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር በዚህ ፖርታል ላይ በሚደረግ የመረጃ ቅብብል ወቅት ለሚሰጡት የግል መረጃና ግለኝነት መብት በጥንቃቄ ይይዛል፡፡ ጥንቃቄ የሚያስፈልጋቸውን የግል መረጃዎትን የመጠበቅ ኃለፊነታችንን በመገንዘብም ይህንን የግለኝነት መብት ፖሊሲና ደህንነት ገፅ አዘጋጅተናል፡፡ ይህንን ፖርታል ለጉብኝት ወይም ለኤሌክትሮኒክ-ግብይት በሚጠቀሙበት ወቅት ለሚሰጡት የግል መረጃ ተገቢውን ጥበቃ ለማድረግ የላቀ ጥረት እናደርጋለን፡፡

መረጃዎትን መውሰድና መጠቀም

ድህረ ገፃችን በሚጎበኙበት ወቅት፤ አገልግሎቱን ለማግኘት ከሚጠየቁ መረጃዎች በስተቀር የግል መረጃዎትን እንዲሰጡ አንጠይቅም፡፡

የአይ. አድራሻ መውሰድ

የመረጃ ድረ-ገፃችን በሚጎበኙበት ቅፅበት የድረ-ገፅ ሰርቨራችን የእርስዎን አይ. አድራሻ ይሰበስባል (የእርስዎ የአይ. አድራሻ የኮምፒውተርዎት ልዩ መለያ ሲሆን ኢንተርኔት ላይ የሚገኙ ሌሎች ኮምፒውተሮች ለእርስዎ መረጃ የሚልኩበት አድራሻ ነው፡፡) የእርስዎን የአይ. አድራሻ ከሰርቨራችን በኩል ለሚከሰቱ ችግሮች ለመፍታትና የድረ-ገፃችንን የተጠቃሚ ብዛት መረጃ ለማጠናቀር፡ እንጠቀምበታለን፡፡

ለግል መረጃዎት የሚደረግ ጥበቃ

የግል መረጃዎት እንዲያውቁት ከሚፈለግ የመንግስት ሰራተኞች በስተቀር ለማንም ግልፅ አይደረግም፡፡