Embelem of Federal Democratic Republic of Ethiopia Official Portal of Ministry of Finance and Economic Development  
Home Home Citizens Citizens Government Government Business Business Donors Donors Decrease font Increase font

 ተጠሪ መስሪያ ቤቶች

 የህዝብ ድርጅቶች ባላደራ ቦርድ

 

የሕዝብ ተቋማት ባለአደራ ቦርድ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ህገመንግስት መሠረት በአዋጅ ቁጥር 55(1) የተቋቋመ ሲሆን ዓላማውም ገቢ ያልሆኑ ገንዘቦችን መሰብሰብ፤ ለገዢዎችና ለባለአክሲዎኖች የማይተላለፉ ዕዳዎችን ማስተላለፍና የህግ ጉዳዮችን መከታተል ናቸው፡፡