Latest news Latest news

In Focus In Focus

 

Message of the Minister Message of the Minister

News and Updates News and Updates

የገንዘብና ሚኒስቴር በቀዳሚው የ100 ቀናት ዕቅድ አፈፃፀምና በሁለተኛው ዕቅድ ዙሪያ መከረ

የገንዘብ ሚኒስቴር ባለፉት 100 ቀናት ያከናወናቸውን ስራዎች ከገመገመ በኋላ በሁለተኛው የ100 ቀናት ዕቅድ ላይ ሁሉም ባለድርሻ አካላት በተሳተፉበት በተቋሙ የመሰብሰቢያ አዳራሽ መክሯል፡፡

የመንግስትን ሀብት ውጤታማ በሆነ መንገድ ሥራ ላይ ለማዋል የመንግስት ፋይናንስና ግዥ አስተዳደር ህጎችን ጠንቅቆ መረዳት እንደሚገባ ተገለፀ

የመንግስትን ሀብት በቁጠባ፣ በቅልጥፍና እና ውጤታማ በሆነ መንገድ ሥራ ላይ ለማዋል የመንግስት ፋይናንስና ግዥ አስተዳደር ህጎችን ጠንቅቆ መረዳት እንደሚገባ የገንዘብ ሚኒስትሩ ክቡር አቶ አህመድ ሽዴ ከ45 የዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት እና ምክትል ፕሬዚዳንት እንዲሁም የፋይናንስ የግዥ እና የውስጥ ኦዲት ኃላፊዎች ጋር በገንዘብ ሚኒስቴር በተደረገው ምክክር መክፈቻ ላይ ገለፁ፡፡

በመንግስት የፋይናንስ አስተዳደርን አስመልክቶ ምክክር ተካሄደ

የመንግስት ፋይናንስ በታለመለት ዓላማ እንዲተገበር እንዲሁም የመንግስት ውስን ሀብት በቁጠባና ውጤታማ በሆነ መልኩ ስራ ላይ እንዲውል ለማስቻል ከመንግስት መ/ቤቶች ከፍተኛ አመራሮች ጋር በገንዘብ ሚኒስቴር ምክክር ተካሄደ፡፡

ለሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባላት ስልጠና ተሰጠ

የገንዘብ ሚኒስቴር ለሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባላት በፊዝካል ፖሊሲ፣ በብድርና ዕርዳታ ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጠ፡፡

በመንግስትና በግል አጋርነት የሚሰሩ የፀሐይ ሀይል ማመንጫ ፕሮጀክቶች ይፋ ሆኑ

በዛሬው ዕለት በገንዘብ ሚኒስቴር በተሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ እንደተገለፀው ስድስቱ የሶለር ሃይል ማመንጫ ፕሮጀክቶች በአፋር፣በሶማሌ፣በኦሮሚያ እና በትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ስር ይተገበራሉ ተብሏል፡፡