FDRE, Ministry of Finance



None

Ethiopia and China Hold High-Level Consultations to Strengthen Bilateral Development Cooperation

An Ethiopian delegation led by H.E. Ahmed Shide, Minister of Finance, held high-level consultations with H.E. Liu Junfeng, Vice Chairman of the China International Development Cooperation Agency (CIDCA), to further strengthen the longstanding partnership between Ethiopia and China.

None

የገንዘብ ሚኒስቴር እና የብሔራዊ ክልላዊ መንግስታት የገንዘብ ቢሮዎች የጋራ የምክክር መድረክ ተጀመረ

መጋቢት 23 2018 የገንዘብ ሚኒስቴር እና የሁሉም ክልሎች የፋይናንስ ቢሮ ኃላፊዎች የተሳተፉበት የሁለት ቀን የምክክር መድረክ ተጀምሯል። በመድረኩ ላይ እየተተገበረ ባለው የተላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ውጤቶች፣የመንግሥት አገልግሎት አስተዳደር ሻሻያ፣ በዲጂታል የክፍያ ስርዓት ዝርጋታ እና በመንግስት ፋይናንስ አስተዳደር ዙሪያ ሰፊ ውይይት እየተደረገ ይገኛል።

Back