የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባለፉት ስድስት ወራት ያከናወናቸው ዋና ዋና የማሻሻያ ስራዎች የባንኩን ትርፋማነት ለማሳደግ እንዳስቻሉ ተገለፀ፡፡
በገንዘብ ሚኒስቴር በተካሄደው ስብሰባ የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት የግማሽ ዓመት አፈፃፀም ሪፖርት በቀረበበት ወቅት ድርጅቱ የማሻሻያ እርምጃዎችን በመውሰድ፣ ዘመናዊ አሰራሮችን በመከተል እና ውጪን በመቀነስ ትርፋማ መሆኑ ተገለፀ፡፡
H.E. Ato Ahmed Shide, Minister of Finance, and H.E. Mr. Stephan Auer, German Ambassador to Ethiopia held a discussion on ways to strengthen the economic relationship between the two countries.
የገንዘብ ሚኒስቴር የመንግስት የልማት ድርጅቶች በአለም አቀፍ የፋይናንስ ሪፖርት አቀራረብ ደረጃዎች (International Financial Reporting Standards- IFRS) አተገባበር ተከትለው እንዲሰሩ አሳሰበ፡፡
በአዲስ አበባ ዙሪያ አዲስ በሚገነባው ግዙፍ ዓለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ቅድመ ዝግጅት ላይ በገንዘብ ሚኒስቴር ውይይት ተካሄደ፡፡
የገንዘብ ሚኒስትር ክቡር አቶ አህመድ ሽዴ ከአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳደር ከክቡር አቶ አወል አርባ ጋር የአዋሽ ወንዝ የሚያስከትለውን የጎርፍ አደጋን በመከላከልና በመቆጣጠር ላይ ያተኮረ ውይይት ዛሬ የካቲት 10/2013 ዓ.ም በሚኒስቴሩ ጽ/ቤት አካሄዱ፡፡
የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ኢዮብ ተካልኝ የኢትዮጵያን የኢንቨስትመንት ዕድሎችን ለፈረንሣይ ኩባንያዎች ለማስተዋወቅ ውይይት አካሂደዋል፡፡
During the meeting, the State Minister thanked the African Development Bank for being one of the major development partners in supporting development plans and programs in Ethiopia.
በግብርና፣ኢንዱስትሪ ኬሚካሎችና በኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች አያያዝ፣ አጠቃቀምና አቀማመጥ በርካታ ችግሮች እንደሚታዩ የመንግስት ግዢና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ባዘጋጀው አውደ ጥናት ላይ ተገለፀ፡፡
Copyright © 2021 MOF All Right Reserved