Ministry of Finance Ethiopia



None

ኢትዮጵያ ከሶማሊላንድ ጋር የተፈራረመችው የመግባቢያ ስምምነት ቀጠናዊ የኢኮኖሚ ትብብር እንደሚፈጥር ተገለጸ

ታህሣሥ 24 / 2016 ዓ.ም - ኢትዮጵያ ከሶማሊላንድ ጋር የተፈራረመችው ለረዥም ጊዜ የበርበራ ወደብን ማልማት እና መጠቀም የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት የሁለቱን ሀገራት ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት የሚያረጋግጥና ቀጠናዊ የኢኮኖሚ ትብብር እና ትስስር የሚፈጥር መሆኑን የገንዘብ ሚኒስትር ገለጹ

Back