የኤሌክትሪክ እና የውሃ አቅርቦት ላለፉት 22 ዓመታት ከተጨማሪ እሴት ታክስ ነፃ ተደርጎ የነበረው አነስተኛ ገቢ ያለው የህብረተሰብ ክፍል ያለበትን የወጪ ጫና ለማርገብና ለማቃለል ታስቦ ነበር፡፡
ነሐሴ 17 / 2016 ዓ.ም - የገንዘብ ሚኒስቴርና የተጠሪ ተቋማት አመራሮችና ሰራተኞች በሀገር አቀፍ ደረጃ በአንድ ጀንበር 600 ሚሊዮን ችግኞችን የመትከል መርሀ ግብር ላይ በመሳተፍ በአዲስ አበባ ከተማ በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ሜቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር አካባቢ አራንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ፡፡
Copyright © 2021 MOF All Right Reserved