መስከረም 18 / 2015 ዓ.ም - የብሔራዊ የምክክር ሂደቱን በፋይናንስ ለመደገፍ የሚያስችል የፕሮግራም ሰነድ በገንዘብ ሚኒስቴር፣ በብሔራዊ ምክክር ኮሚሽንና በተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሮግራም መካከል ተፈረመ፡፡
መስከረም 18/2015 - የጃፓን መንግስት በኢትዮጵያ በመንቀሳቀስ የተሸከርካሪ ላይ የህክምና አገልግሎት ለሚሰጡ መኪኖች ግዢ የሚሆን የ3 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ወይንም የ185 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ፡፡
መስከረም 10 / 2015 ዓ.ም - ዛሬ በተካሄደ የርክክብ ሰነ-ሰርዓት ላይ የደቡብ ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ለሀገር መከላከያ ሰራዊት የሚውል የ50 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ለገንዘብ ሚኒስቴር አሰረክቧል፡፡
መስከረም 6 / 2015 ዓ.ም - የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ኢንቨስትመንት ላይ የሚሰማሩ ኢንዱስትሪዎችን እና አስመጪዎችን የሚያበረታታ እንዲሁም ህብረተሰቡን ተጠቃሚ የሚያደርግ የታክስ ማሻሻያ ተግባራዊ መደረጉን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
ጷጉሜ 2 / 2014 ዓ.ም - ሀገራዊ ሀብት አስተባባሪ ኮሚቴ በዚህ አመት ከውጭ ሀገርና ከሀገር ውስጥ ሀብት በማሰባሰብ በተፈጥሮና በሰው ሰራሽ አደጋዎች ጉዳት የደረሰባቸውን ወገኖች በመርዳትና መልሶ በማቋቋም የተከናወነው ተግባር ውጤታማ እንደነበር ገምግሟል፡፡
September 2 /2022 - Minister of Finance H.E. Ahemed Shide met with the Ambassador of Kingdom of Saudi Arabia in Ethiopia Dr. Fahad Alhumaydani and delegates from the Saudi Fund for Development.
Copyright © 2021 MOF All Right Reserved