Addis Ababa, May 17, 2022 – Three grant agreements amounting to 19 million euros (Approximately 1.02 billion ETB) were signed today May 17, 2022, between the Federal Democratic Republic of Ethiopia and the French Republic at a ceremony held at the Ministry of Finance.
May 16, 2022 - A Financing Agreement amounting to US$300 million (ETB 15.6 billion) was signed in the form of Grant between the FDRE Ministry of Finance and the World Bank in support of the reconstruction and recovery of conflict affected areas of the country.
ግንቦት 2 / 2014 ዓ.ም - የጤና ሚኒስቴርና ተጠሪ መስሪያ ቤቶች የ2015 አመት የበጀት እቅዳቸውን ለገንዘብ ሚኒስቴር ሲያቀርቡ የጤናውን ዘርፍ በበጀት ለመደገፍና ለማጠናከር እንዲቻል አቅም ያላቸው ታካሚዎች ከአገልግሎቱ ጋር ተመጣጣኝ የሆነ ክፍያ እንዲከፍሉ የሚያስችል ጥናት ተጠንቶ እንዲቀርብ አቅጣጫ ተሰጠ፡፡
ግንቦት 2/ 2014 አዳማ ፡- ዛሬ በተጀመረው የፌዴራል እና የክልሎች የፋይናንስ አስተዳደር የምክክር መድረክ ላይ የገንዘብ ሚኒስቴር የፋይናንስ ግልፅነትና ተጠያቂነት መመሪያን ተግባራዊ በማያደርጉ ተቋማት ላይ እርምጃ እንደሚወሰድ አስታውቋል፡፡
ግንቦት 1/2014 ዓ.ም ዛሬ ቀጥሎ በዋለው የፌዴራል ባለበጀት መስሪያ ቤቶች የበጀት ስሚ መርሀ ግብር የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር እና የሚኒስቴሩ ተጠሪ መስሪያ ቤቶች የ2015 አመት የበጀት እቅዳቸውን አቅርበው በገንዘብ ሚኒስቴር ተገምግሟል፡፡
May 6, 2022 - Minister of Finance H.E. Ahmed Shide received at his office the Danish Minister for Development Cooperation H.E. Mr. Flemming Moller Mortensen, and the Ambassador to Ethiopia H.E. Kira Smith Sindbjerg to discuss development cooperation between Ethiopia and Denmark.
ሚያዚያ 28 / 2014 ዓ.ም - ለሶስተኛ ቀን ቀጥሉ በዋለው የፌዴራል ባለበጀት መስሪ ቤቶች የበጀት ስሚ መርሀግብር የግብርና ሚኒስቴርና በስሩ የሚገኙ ተጠሪ ተቋማት የ2015 በጀት ዓመት የበጀት ዕቅድ ያቀረቡ ሲሆን በግብርናው ዘርፍ የታዩ አበረታች ውጤቶችን ለማጠናከር ተገቢው የበጀት ድጋፍ እንደሚደረግም ተገልጻል፡፡
ሚያዚያ 26 / 2014 ዓ.ም ፡- ገንዘብ ሚኒሰቴር ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የመንግስትን በጀት ውጤታማ በሆነ መንገድ ጥቅም ላይ እንዲውልና ፍሪያማ የፋይናንስ አሰተዳር ስርዓት እንዲሰፍን የወጪ ቅነሳ ተግባራዊ እንዲያደረጉ አሳሰበ፡፡
ሚያዚያ 26 / 2014 ዓ.ም ፡- ገንዘብ ሚኒሰቴር ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የመንግስትን በጀት ውጤታማ በሆነ መንገድ ጥቅም ላይ እንዲውልና ፍሪያማ የፋይናንስ አሰተዳር ስርዓት እንዲሰፍን የወጪ ቅነሳ ተግባራዊ እንዲያደረጉ አሳሰበ፡፡
Copyright © 2021 MOF All Right Reserved