በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ110ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ለ45ኛ ጊዜ የሚከበረው የአለም የሴቶች ቀን በገንዘብ ሚኒስቴር ታስቦ ውሏል፡፡
የካቲት 18 ቀን 2013 ዓ.ም አዲሰ አበባ፡ በኢትዮጵያ ሁለት የቴሌኮም ኦፕሬተሮችን ለመምረጥ የሚያስችልና በቴሌኮም ኦፕሬተርነት ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸውን አለም አቀፍ ተጫራቾችን የሚያወያይ የቪዲዮ ኮንፈረንስ ዛሬ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባለፉት ስድስት ወራት ያከናወናቸው ዋና ዋና የማሻሻያ ስራዎች የባንኩን ትርፋማነት ለማሳደግ እንዳስቻሉ ተገለፀ፡፡
በገንዘብ ሚኒስቴር በተካሄደው ስብሰባ የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት የግማሽ ዓመት አፈፃፀም ሪፖርት በቀረበበት ወቅት ድርጅቱ የማሻሻያ እርምጃዎችን በመውሰድ፣ ዘመናዊ አሰራሮችን በመከተል እና ውጪን በመቀነስ ትርፋማ መሆኑ ተገለፀ፡፡
H.E. Ato Ahmed Shide, Minister of Finance, and H.E. Mr. Stephan Auer, German Ambassador to Ethiopia held a discussion on ways to strengthen the economic relationship between the two countries.
የገንዘብ ሚኒስቴር የመንግስት የልማት ድርጅቶች በአለም አቀፍ የፋይናንስ ሪፖርት አቀራረብ ደረጃዎች (International Financial Reporting Standards- IFRS) አተገባበር ተከትለው እንዲሰሩ አሳሰበ፡፡
በአዲስ አበባ ዙሪያ አዲስ በሚገነባው ግዙፍ ዓለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ቅድመ ዝግጅት ላይ በገንዘብ ሚኒስቴር ውይይት ተካሄደ፡፡
የገንዘብ ሚኒስትር ክቡር አቶ አህመድ ሽዴ ከአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳደር ከክቡር አቶ አወል አርባ ጋር የአዋሽ ወንዝ የሚያስከትለውን የጎርፍ አደጋን በመከላከልና በመቆጣጠር ላይ ያተኮረ ውይይት ዛሬ የካቲት 10/2013 ዓ.ም በሚኒስቴሩ ጽ/ቤት አካሄዱ፡፡
የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ኢዮብ ተካልኝ የኢትዮጵያን የኢንቨስትመንት ዕድሎችን ለፈረንሣይ ኩባንያዎች ለማስተዋወቅ ውይይት አካሂደዋል፡፡
Copyright © 2025 MOF All Right Reserved