የገንዘብ ሚኒስቴር የመንግስት ፋይናንስ አስተዳደር ለማሻሻል የመንግስትን የበጀት ፣ የፋይናንስ እና የሂሳብ አያያዝ ስራዎችን የሚደግፍ የተቀናጀ የፋይናንስ አስተዳደር መረጃ ስርዓት (IFMIS) ፕሮግራም ተደራሽነትን ለማሳደግ እንደሚሰራ አስታወቀ፡፡
ገቢ ምርቶች በሀገር ውስጥ እንዲመረቱ ለማስቻልና የሀገር ውስጥ ኢንዲስቱሪዎች እንዲበረታቱ በመሰረታዊ የንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁሶች ላይ በተለይም በወር አበባ ንዕህና መጠበቂያ ምርቶች ላይ የቀረጥና ታክስ ማሻሻያ መደረጉን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2013 ገንዘብ ሚኒሰቴር በአለም አቀፍ ደረጃ የተከሰተው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በአቪዬሽን ኢንዱስትሪው ላይ ያሳደረውን ተፅዕኖ ለመቋቋም የሚያስችሉ ስትራቴጂዎችን በመጠቀም የኢትዮጵያ አየር መንገድ ስለወሰዳቸው እርምጃዎች ምስጋና አቀረበ፡፡
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20፣ 2013 በሀገሪቱ በሚገኙ 10 የመጀመሪያ ትውልድ ዩኒቨርሲቲዎች በካፒታል ፕሮጀክቶች ላይ የሚታየው የሀብት ብክነት መስተካከል እንዳለበት የገንዘብ ሚኒሰቴር አሳሰበ፡፡
የኢትዮጵያ መንግስትና ዓለም ባንክ በጥቃቅንና አነስተኛ ስራ ዘርፍ የተሰማሩ የሴት ስራ ፈጣሪዎችን ገቢ ለማሳደግ እና የስራ ዕድል ለማስፋት የሚያስችል የ100 ሚሊየን ዶላር / የ3.8 ቢሊዮን ብር/ የብድር ስምምነት ተፈራረሙ፡፡
ዛሬ የገንዘብ ሚኒሰቴር ዴኤታ ክቡር ዶ/ር ኢዮብ ተካልኝ እና ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ የኤፍርት ኩባንያዎችን የሚያሰተዳደር ሰባት አባላት ያሉት ባለአደራ ቦርድ እንደተቋቋመ ገለፁ፡፡
በኢትዮጵያ ለሚገኙ የልማት አጋሮች ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት በትግራይ ክልል ህግ ለማስከበር ከተወሰደው እርምጃ በኋላ የክልሉን ሰላም ወደ ነበረበት ለመመለስ ስለተደረገው እርምጃ በገንዘብ ሚኒስትሩ በክቡር አቶ አህመድ ሺዴ እና ፡፡
</p<span>
An expansion in mobile communications, internet access, and other telecom services is critical to accelerating economic growth and service delivery in Ethiopia. Sectors such as agriculture, health, trade, insurance, and transport will benefit tremendously from digitalization and increased inclusion.
Copyright © 2025 MOF All Right Reserved