ከሚያዚያ 4 እሰከ 8 ቀን 2013 ዓ.ም ባሉት ቀናት ውስጥ የመንግስት ንብረቶች ምዝገባና አወጋገድ ንቅናቄ ይካሄዳል፡፡ በሀገር አቀፍ ደረጃ ለመጀመሪያ ጊዜ ለሚካሄደው ያለ አገልግሎት
በኢትዮጵያ መንግስትና በአውሮፓ ህብረት መካከል እ.ኤ.አ ከ2021- 2027 ድረስ ስለሚኖራቸው ትብብር በተመለከተ በተዘጋጀ ሰነድ ላይ ዛሬ በገንዘብ ሚኒስቴር ውይይት ተካሄደ፡፡ በውይይቱ የተሳተፉት የገንዘብ ሚኒስቴር፣የተለያዩ የፌዴራል መ/ቤቶች፣ መንግስታዊ ያልሆኑ እና የአውሮፓ ህብረት ልዑክ ናቸው፡፡
Addressing IT professionals and investors during, the launching ceremony of the RedFox Data Centre in Ethiopia, H.E Dr. Eyob Tekalign, State Minister of Finance
H.E Ahmed Shide, Minister of Finance discussed with H.E Dr. Workneh Gebeyehu, Executive Secretary of the Inter-governmental Authority on Development (IGAD)
በገንዘብ ሚኒስትር በክቡር አቶ አህመድ ሽዴ የተመራ የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን በጂቡቲ የስራ ጉብኝት ባደረጉበት ወቅት ከክቡር ራድዋን አብዲላሂ ባህዶን በጂቡቲ የፖስታ እና ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ሚኒስትር ጋር ተገናኝተው ውይይት አካሂደዋል፡፡ ሁለቱ አገራት በቴሌኮሙኒኬሽን መስክ ያላቸውን አጋርነት ለማጠናከር በሚረዱ ጉዳዮች ላይም ተመካክረዋል፡፡
H.E. Ahmed Shide, Minister of Finance of Ethiopia and Board Chairman of Ethio Djibouti Railway Joint Company undertook a two-day visit to Djibouti
Addis Ababa, March 12, 2021: - H.E Ahmed Shide, Minister of Finance of Ethiopia received in his office Mr. Mohamed Jameel Al Ramahi, CEO of the Abu Dhabi future energy Company PJSC-Masdar.
Copyright © 2021 MOF All Right Reserved