During a signing ceremony held at the Ministry of Finance to transfer the domestic liabilities of six State-Owned Enterprises (SOEs) to Liability and Asset Management Corporation,
በገንዘብ ሚኒሰቴር የተካሄደው የደም ልገሳ "ደማችን ለመከላከያ ሠራዊታችን" በሚል መሪ ቃል በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተደረገ ያለው ንቅናቄ አካል ነው፡፡
A high-level delegation led by H.E Mr. Abdoulkarim Aden Cher, the Minister of Budget of Djibouti, is in Ethiopia for a three-day visit to discuss and advance strategic bilateral interests.
ሐምሌ 28 /2013 ዓ.ም፡- በዕለቱ በተካሄደው የፊርማ ስነ ስርዓት ላይ እንደተገለጸው፣ ሚኒስቴሩ የተቀናጀ የፋይናንስ አስተዳደር መረጃ ስርዓት /አይ ኤፍ ኤም አይ ኤስ/ አቅሙን ለማጎልበት የሚያስችለውን የ “ሱፐር ክላስተር ሰርቨርስ”
ሐምሌ 23 2013 ዓ.ም ፡- የገንዘብ ሚንስትር ክቡር አቶ አህመድ ሽዴ ውይይቱን የመሩት ሲሆን በ2013 በጀት አመት በመስሪያ ቤቱ ለተመዘገበው የስራ አፈጻጸምና ውጤት መላውን ሰራተኛ አመስግነው በቀጣዩም የ2014 በጀት አመትም ወጤት እንዲመዘገብ ተግቶ መስራት አንደሚገባ አመልከተዋል፡፡
They discussed the progress of the project by Global Partnership for Ethiopia and the next steps in the implementation. Dr. Eyob and Mr. Soussa spoke about the importance of digitization and an open and competitive telecommunications sector for the future of the country.
The Corporation will be focusing on absorbing and administering the State-Owned Enterprises debts; managing assets and liabilities; and handling the investment activities of the enterprises that will fall under its portfolio. The members of the Board of Directors are as follows:
በኢትዮጵያና በሲዊዘርላንድ መንግስታት መካከል ተደራራቢ ግብርን ለማስወግድ የሚያስችል ስምምነት ዛሬ ሐምሌ 22 2013 ዓ.ም በገንዘብ ሚኒስቴር የመሰብሰቢያ አዳራሽ ተፈረመ፡፡
Copyright © 2021 MOF All Right Reserved