Today January 26, 2023, the Ministry of Finance and the World Bank signed two Financing Agreements amounting to a total of 745 million US Dollars (approximately 39.8 billion ETB) both in the form of grants.
Today, Minister of Finance H.E. Ahmed Shide, held a meeting with fellow ministers on the Government’s ongoing and planned efforts for reconstruction in the directly affected regions as well as national scale measures taken to address the recovery needs.
ጥር 17 / 2015 ዓ.ም - የገንዘብ ሚኒስትር ክቡር አቶ አህመድ ሽዴ በግጭት የተጎዱ አካባቢዎች መልሶ የማቋቋም ፕሮጀክት አፈጻጸም ላይ ጉዳዩ በቀጥታ ከሚመለከታቸው ሚኒስትሮችና ሚኒስትር ዴኤታዎች ጋር በሚኒስቴሩ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ተወያዩ፡፡
ጥር 15 / 2015 ዓ.ም - የገንዘብ ሚኒስትር ክቡር አቶ አህመድ ሽዴ ከዴንማርክ የልማት ትብብርና አለም አቀፍ የአየር ንብረት ሚኒስትር ከሚስተር ዳን ጀርገንስ ጋር በሁለቱ ሀገራት የኢኮኖሚ ትብብርና ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በጽ/ቤታቸው ተወያዩ፡፡
ጥር 9 / 2015 ዓ.ም - የገንዘብ ሚኒስቴር የኢኮኖሚ ትብብር ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ክብርት ወ/ሮ ሰመሪታ ሰዋሰው በአውሮፓ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ተወካይ ዶ/ር አኔት ዌበር ከተመራው የልኡካን ቡድን ጋር በኢትዮጵያና በአውሮፓ ህብረት መካካል ስለሚኖረው ዘርፈ ብዙ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ትብብር በጽ/ቤታቸው ተወያዩ፡፡
ADDIS ABABA– Two agreements were signed today, between the Government of the Federal Democratic Republic of Ethiopia and the French Republic at a ceremony held at the French Embassy, Addis Ababa, for the implementation of “Framework Agreement for Food Security and “Amendment to Credit Facility Agreement”.
ታህሣሥ 25 / 2015 ዓ.ም - ህብረተሰቡ በተመጣጣኝ ዋጋ የምግብ ዘይት አንዲያገኝ በጅቡቲ ከሚገኘው ጎልደን አፍሪካ ካምፓኒ የ43 ሚሊዮን 37 ሺ 412 ሊትር የፓልም የምግብ ዘይት ግዢ መፈጸሙን የገንዘብ ሚኒስቴር አሰታውቋል፡፡
Copyright © 2021 MOF All Right Reserved