መጋቢት 15/ 2014 ዓ.ም - በምስራቅ አፍሪካ የስራ ጉብኝት በማድርግ ላይ የሚገኘው የጀርመን የኢኮኖሚ ትብብርና ልማት ሚኒስቴር ከፍተኛ የልኡካን ቡድን ከገንዘብ ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች ጋር የሁለቱ ሀገራት ኢኮኖሚያዊ ትብብርና ልማት ድጋፍ በሚጠናከርበት ሁኔታ ላይ በገንዘብ ሚኒስቴር የመሰብሰቢያ አዳራሽ ፍሪያማ ምክክር አድርገዋል፡፡
መጋቢት 13/ 2014 ዓ.ም - የአለም ባንክ የአፍሪካ ዳይሬክትር ዶ/ር ታውፊላ ንያማድዛቦ ከኢትዮጵያ የገንዘብ ሚኒስተር ከአቶ አህመድ ሺዴ፣ ከፕላንና ልማት ሚኒስተር ዶ/ር ፍጹም አሰፋ፣ ከጤና ሚኒሰትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ ጋር የአለም ባንክ ለኢትዮጵያ የሚሰጠው ድጋፍ ስለሚጠናከርበትና በባንኩ ድጋፍ እየተከናወኑና ባሉና ወደፊት በሚከናወኑ ፕሮጀክቶች ላይ ፍሪያማ ውይይት አድርገዋል፡፡
መጋቢት 9/ 2014 ዓ.ም (አዳማ)፣ በገንዘብ ሚኒስቴር እና በአውሮፓ ህብረት ትብብር ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ለተውጣጡ የፕሮጀክት ማኔጀሮችና ባለሙያዎች ስልጠና ተሰጠ፡፡
Ministry of Finance (MoF) of the Federal Democratic Republic of Ethiopia presented the Government of Ethiopia’s framework for Reconstruction and Recovery plan of the conflict-affected regions namely, Amhara, Afar, Tigray, Benshangul, and Part of Oromia to the Head of Agencies of the Development Partner Group.
መንግስት የኑሮ ወድነትን ለማሻሻልና የገበያ ዋጋን ለማረጋጋት ተከታታይነት ያለው እርምጃ አንደሚወስድ የገንዘብ ሚኒስቴር ሚኒስትር ክቡር አቶ አህመድ ሺዴ ገለጹ፡፡
መጋቢት 5 / 2014 ዓ.ም - የኔዘርላንድ መንግስት እየሰጠ በሚገኘው የልማት ትብብር ድጋፍ፣ በኢትዮጵያ የግብርናን አቅም በማሳደግና በአግሮ ኢንዱስትሪ በተለይም በወተት ተዋጽኦና በአትክልትና ፍራፍሬ ልማት በርካታ ዜጎችን ተጠቃሚ ማድረጉን የገንዘብ ሚኒስቴር ዴኤታ ክብርት ወ/ሮ ሰመሬታ ሰዋሰው ገለጹ፡፡
Memorandum of Understanding (MoU) of grant agreement for two projects amounting 20 million USD was signed between Ethiopia and Korea International Cooperation Agency (KOICA).
የካቲት 25 / 2014 ዓ.ም - በሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያው ትኩረት በተሰጠው የኢነርጂ ዘርፍ ኢትዮጵያን የምስራቅ አፍሪካ የታዳሽ ሀይል ምንጭ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የገንዘብ ሚኒስቴር ሚኒስትር ክቡር አቶ አህመድ ሺዴ ገለጹ፡፡
የካቲት 22 2014 ዓ.ም - የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የግማሽ አመት የስራ አፈጻጸም በገንዘብ ሚኒስቴርና በመንግስት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳር በሂልትን ሆቴል በተገመገመበት ወቅት እንደተገለጸው ባንኩ ከሀምሌ 2013 እስከ ታህሳስ 2014 ዓ.ም ባሉት ስድሰት ወራት ውስጥ 58.1 ቢሊዮን ብር ገቢ አግኝቷል፡፡
Copyright © 2021 MOF All Right Reserved