TheGovernment of The Federal Democratic Republic of Ethiopia (“Ethiopia”) represented by the Ministry of Finance (MoF), and The Republic of Korea, represented by the Embassy of the Republic of Korea held a policy consultation meeting.
ሚያዝያ 12 / 2014 ዓ.ም - በዋና ኦዲተር ባለፉት ሶስት አመታት ተመርምረው የኦዲት ግኝት የተመዘገበባቸው የ9 የፌዴራል ባለበጀት መስሪያ ቤቶች የበላይ ሀላፊዎችና የፋይናንስ ዳይሬክተሮች እያንዳንዳቸው በቅደም ተከተል 10ሺ እና 9ሺ ብር እንዲቀጡ የተወሰነባቸው ሲሆን በሌሎች 30 ባለበጀት መስሪያ ቤቶች ላይ ደግሞ ከባድ የጽኁፍ የማስጠንቀቂያ ደብዳቤ እንዲጻፍባቸው ተወስኖ ተግባራዊ ተደርጓል፡፡
የገንዘብ ሚኒስቴር ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ በደቡብ ሱዳን የገንዘብና ፕላን ሚኒስትር አጋክ አቹል የተመራ ልዑክ በተቀበሉበት ወቅት ኢትዮጵያ ከደቡብ ሱዳን ጋር ያላትን ኢኮኖሚያዊ ግንኙነት አጠናክራ እንደምትቀጥል አስታውቀዋል፡፡
የገንዘብ ሚኒስቴር መሰረታዊ የምግብ ሽቀጦች የሆኑት ዘይት፣ስንዴ፣ስኳር፣የህጻናት ወተት እና ሩዝ ያለምንም የውጭ ምንዛሬ ፍቃድ (በፍራንኮ ቫሉታ) በጉምሩክ ኮሚሽን በኩል በቀጥታ እንዲገቡ ወሰነ፡፡
H.E. Ms. Semereta Sewasew, State Minister of Finance signed an MoU with Mr. Ben Depraetere, Chairperson of the Board of EUBFE (European Business Forum in Ethiopia) at the launch of the Business Climate Report – 2021 event that was held on April 6, 2022, at Hayat Regency Hotel.
The two discussed the positive results of the humanitarian truce, including humanitarian assistance delivery over recent days to Ethiopians in the Tigray, Afar as well as Amhara regions.
Minister of Finance Ahmed Shide held a meeting with Mrs. Jumoke Jagun-Dokunmu, Regional Director for International Financial Cooperation (IFC) to discuss with the Government on the future cooperation.
መጋቢት 15/ 2014 ዓ.ም - በምስራቅ አፍሪካ የስራ ጉብኝት በማድርግ ላይ የሚገኘው የጀርመን የኢኮኖሚ ትብብርና ልማት ሚኒስቴር ከፍተኛ የልኡካን ቡድን ከገንዘብ ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች ጋር የሁለቱ ሀገራት ኢኮኖሚያዊ ትብብርና ልማት ድጋፍ በሚጠናከርበት ሁኔታ ላይ በገንዘብ ሚኒስቴር የመሰብሰቢያ አዳራሽ ፍሪያማ ምክክር አድርገዋል፡፡
መጋቢት 13/ 2014 ዓ.ም - የአለም ባንክ የአፍሪካ ዳይሬክትር ዶ/ር ታውፊላ ንያማድዛቦ ከኢትዮጵያ የገንዘብ ሚኒስተር ከአቶ አህመድ ሺዴ፣ ከፕላንና ልማት ሚኒስተር ዶ/ር ፍጹም አሰፋ፣ ከጤና ሚኒሰትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ ጋር የአለም ባንክ ለኢትዮጵያ የሚሰጠው ድጋፍ ስለሚጠናከርበትና በባንኩ ድጋፍ እየተከናወኑና ባሉና ወደፊት በሚከናወኑ ፕሮጀክቶች ላይ ፍሪያማ ውይይት አድርገዋል፡፡
መጋቢት 9/ 2014 ዓ.ም (አዳማ)፣ በገንዘብ ሚኒስቴር እና በአውሮፓ ህብረት ትብብር ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ለተውጣጡ የፕሮጀክት ማኔጀሮችና ባለሙያዎች ስልጠና ተሰጠ፡፡
Copyright © 2021 MOF All Right Reserved